top of page

የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት
ሊቀመንበር ፋኖ ታላቁ እስክንድር ነጋ
"መነሻችን የአማራ ህልውና፡
መዳረሻችን የኢትዮጵያ አንድነት"
የሚለውን የድርጅቱን መሪቃል እና በአማራ ብሄርተኝነት ዙሪያ
​ማብራሪያ ሰጡ!

​የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት መግለጫ

በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት
በተላለፈ የትግል ጥሪ መሰረት ​

​የቀን ውሎ

ከአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት
​የተስጠ መግልጫ

ከአማራ ፋኖ
ህዝባዊ ድርጅት

ሰበር ዜና 
የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ተጨማሪ ስራ አስፈስፃሚ አባላቱን መርጦ አጠናቀቀ 

WhatsApp Image 2024-08-14 at 20.56.31.jpeg
WhatsApp Image 2024-08-14 at 20.56.32.jpeg

የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ማዋቀሩን አስታወቀ

የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት በአምስት መስራች ድርጅቶች ሐምሌ 9/2016 ዓ.ም ከተቋቋመና ሊቀመንበሩን ከመረጠ በኋላ፣ ብዛት ያላቸውን አመራሮች ለመምረጥ ተከታታይ ስብሰባዎችን ሲያደርግ ቆይቷል። ከሚፈለጉት አመራሮች ብዛት አኳያ ተጨማሪ ጊዜ አስፈላጊ ሆኖ የተገኘ ቢሆንም ለህዝብ ጥያቄ  አፋጣኝ ምላሽ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በመጀመሪያ ዙር ምደባው የሚከተሉትን አርበኞች በስራ
አስፈፃሚነት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።


📌 1ኛ. ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር፦ አርበኛ ሀብቴ ወልዴ

📌 2ኛ. ምክትል ሊቀመንበር እና ወታደራዊ አዛዥ፦ ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀባ

📌 3ኛ. ምክትል ሊቀመንበር እና የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ፦ አርበኛ መከታው ማሞ

📌 4ኛ. ምክትል ሊቀመንበር እና የፋይናንስና አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ፦ ኮነሬል ታደሰ እሸቴ

📌 5ኛ. የፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ፦ አርበኛ ረ/ፕሮፌሰር ጌታ አስራደ

📌 6ኛ. የመረጃ እና ደህንነት መምሪያ ኃላፊ፦ አርበኛ መስፍን አባተ

📌 7ኛ. የድርጅት ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ፦ አርበኛ ደረጀ በላይ

📌 8ኛ. የውጭ ጉዳይ እና ዲያስፖራ ጉዳዮች ኃላፊ፦ አርበኛ ማስረሻ ሰጤ

📌 9ኛ. የፅህፈት ቤት ኃላፊ፦ አርበኛ መምህር ምንተስኖት ወንድአፈረ

በቀጣይነትም፣ ቀሪዎቹ የስራአስፈፃሚ እና የአመራር ምደባዎች ተጠናቀው ለህዝብ ይፋ ይሆናሉ።

WhatsApp Image 2024-08-03 at 14.46.31.jpeg

የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት አመራር መግለጫ

  1. ሻለቃ ሀብቴ ወልዴ

  2. ካብቴን ማስረሻ ሰጤ

የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጂት 
  የሊቀ መንበሩ አርበኛ ታላቁ እስክንድር ነጋ መግለጫ!!!

ታላቅ የምስራች - ለመላው የአማራ ህዝብና ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ

ከሰኔ 12 ቀን 2016 እስከ ሀምሌ 9 ቀን 2016 ሲካሄድ የሰነበተው የአማራ ፋኖ ማእከላዊ እዝ AMHARA Fano Central Command አመራር የመምረጥ ሂደት በስኬት ተጠናቌል::

 

የአማራን ፋኖ በአንድ ድርጅት ስር አደራጅቶ ለማዋቀር ከሰኔ 12 ቀን 2016 ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የስብሰባ ሂደት ዛሬ ሀምሌ 9 ቀን 2016 ዓ ም የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅትን በመመስረት ስብሰባውን በስኬት ማጠናቀቁን አዘጋጅ ኮሚቴው ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቌል፡፡

 

አራት ያህል አዘጋጅ ኮሚቴ 

1ኛ - ፋኖ መምህር ምንተስኖት ከአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት 

2ኛ-አርበኛ አንተነህ ድረስ ከአማራ ፋኖ የጎንደር እዝ 

3ኛ- ፋኖ ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናውና 

4ኛ- ፋኖ መስፍን የአማራ ፋኖ በወሎ እዝ  የዚህ ስብሰባ አስመራጭ ኮሚቴነታቸው ለአንድ ወር ያህል ሲካሄድ የቆየውን ስብሰባ ሂደት በመግለጽ የዛሬውን የስብስባውን ፍጻሜን በመግለጽ ለመላው የተከበረው የአማራ ህዝብ አማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት  መቌቌሙን ገልጸው እንኳን ደስ ያለህ ሲሉ የደስታ መል እክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

 

ክብር ለሰማእታቱ

ድል ለአማራ ህዝብ

Response to the American Ambassador to Ethiopia

የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ሰራዊት መልዕክት

Eskender Nega's Message
Watch Now

 የአማራ የኅልውና ትግል፣ የጠላቶቹ በዝተው የመፈልፈላቸው የሴራው መንስዔና መፍትሔዎቹ

Omer Shifaw

Mon Jan 29, 2024

Top News 

The Hidden Genocide In Ethiopia – OpEd By Graham Peebles March 26, 2024 The Ethiopia of Abiy Ahmed and his Prosperity Party, is a dark and frightening place, where anyone challenging the government are at risk of violence and arrest. People from the Amhara ethnic group are particularly targeted; killing of Amhara men, women and children is a daily occurrence in what constitutes a genocidal campaign of hate Uniformed thugs, federal and regional, as well as Oromo militia (Oromo Liberation Army or Shene), carry out the killings. Drones hover in the skies; faceless messengers of death used to slaughter Amhara civilians in the streets as they go about their daily lives.

Amhara Genocide 1.JPG

የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ወደ አዲስ አበባ ሊያቀኑ ነው 18 ጥር 2024 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ካምፓላ እና አዲስ አበባን ሊጎበኙ ነው። ማይክ ሐመር ቀድመው ወደ ካምፓላ በማቅናት በምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) ስብሰባ ላይ ይሳተፋሉ። ዛሬ ሐሙስ ጥር 9/2016 በኡጋንዳ መዲና የሚካሄደው የኢጋድ ስብሰባ ከያዛቸው ሁለት መወያያ ርዕሶች አንደኛው በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት ነው።

Amb Hammer.JPG

Press Release from the Front Line

በጎንደር የጥምቀት ባዓል አከባበርን በተመለከተ ከ አማራ ፋኖ በጎንደር የተሰጠ መግለጫ

ቀን: ጥር 8, 2016 ዓ.ም

ለተከበረው የአማራ ህዝብ:- ለተከበረው የጎንደር ህዝብ:- ለተከበረው የጎንደር ከተማ ህዝብ እና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች:- እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳቹህ! እያልን በዘረኛው የአፓርታይድ ኦነግ-ብልፅግና መንግስት አማካኝነት የተቀናጀ የአየር እና የየብስ ጥቃት በአማራ ህዝብ ላይ ጅምላ የዘር ማጥፋት እየተፈፀመበት መሆኑን ስናስብ በቃላት ሊገለፅ በማይችል ስሜትና ቁጭት ነው:: በሌላ በኩል ከአማራ ህዝብ አብራክ የወጡ ሆድ አደር ባንዳዎች ጥቃቱን ለአወጀው የጠላት ሀይል ተባባሪና ፈፃሚ ባይሆኑ ኑሮ ነጭ ጣልያንን በመከትንበት ልክ የዛሬውን ጥቁር ጠባብ ጣልያን በአንድነት በቀላሉ መመከት በቻልን ነበር:: ነገር ግን እንኳን ከትናንት ሊማሩ ቀርቶ የህዝብ ደህንነት አደጋ ላይ በወደቀበት በዚህ ክፉ ወቅት ህሊና ቢስ ሆድ አደር ነጭ ለባሾች የጥምቀት ክብረ በዓልን በሚያከብረው የጎንደር ከተማ ምዕመን ላይ ተጨማሪ ጉዳት ለማድረስ እና በፋኖ ህዝባዊ ሃይል ጥፋት ለማሳበብ ሴራ መጠንሰሱን መሆኑን መረጃዎች ደርሰውናል:: ስለሆነም እኛ አማራ ፋኖዎች በጎንደር ከተማ ህዝብ ላይ ሊደርስ የሚችለውን አደጋ ለማስቀረት በማሰብ የጥምቀት በዓል አከባበርን በተመለከተ የሚከተለውን ጥብቅ መልዕክት አስተላልፈናል:: 1ኛ) በከተራ እና የጥምቀት ቀን ማለትም ጥር 10, 11 እና 12 በየአጥቢያ ቤተክርስቲያናቱ ታቦት እየወጣ ሀይማኖታዊ ክብረ በዓሉ እንዲከናወን እያሳሰብን ከአጥቢያ ቀጠናው አልፎ ወደ ጋራ መሰባሰቢያ ቦታዎች ወይም አደባባዮች እና የአፄ ፋሲል ግንብ ውስጥ ያለው ጥምቀተ ባህር መውጣት በጥብቅ የተከለከለ ነው:: 2ኛ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከምትማሩበት ግቢ አቅራቢያ ከሚገኙ የአጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት ውጭ በቁጥር አንድ በተጠቀሱት ቀናት እጅግ አስገዳጅ ሁኔታ ካልተፈጠረ በቀር ወደ ከተማ ዘልቃችሁ እንዳትገቡ በጥብቅ እናሳስባለን:: 3ኛ) በዓሉን ምክንያት በማድረግ በግልም ይሁን በቡድን የጭፈራ ዘፈኖችን መክፈት ወይም መሰል እንቅስቃሴዎችን ማድረግ በጥብቅ የተከለከለ ነው:: በመጨረሻም ከላይ የተዘረዘሩትን ማሳሰቢያዎች ተላልፎ የሚገኝ ግለሰብ ወይም ቡድን ለሚደርስበት ማንኛውም ጉዳት ሀላፊነቱን እራሱ ይወስዳል:: የአማራ ፋኖ በጎንደር !! ፋኖ ያሸንፋል! ድል ለአማራ ህዝብ!

Gondar.jpg

ጎጃም ዕዝ 

Gojam Eze.jpg

የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ሠራዊት

zk.JPG

ከጎጃም ዕዝ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ ጥር 19-2016 ዓ.ም እንደሚታወቀው በህዝባችን ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር እልቂትና የሕልውና ስጋት ለመቀልበስ የአማራ ፋኖ አይተኬ ዋጋ በመክፈል ትግሉን በድል እየተወጣ ይገኛል። የጠላት ሃይል ከትላንት የከፋ ወረራውን በሕዝባችን ላይ እየፈፀመ ቢገኝም ፅናትን ውርሱ ያደረገው የፋኖ ሃይል ውድ ህይወቱን አስይዞ ለክብርና ነፃነት የሚደረገውን ጉዞ እያሳለጠ ይገኛል። ይህ ትግል አሁን ካለበት በተሻለ ፍጥነት እንዲጓዝ፣ ሁሉን አካታች እንዲሆን፣ በሕዝባችን የማጥቃት አቅም ልክ ጠላት ለአፀፋ እንዲቸገር ለማድረግ ደግሞ 'አንድ አማራዊ' የሆነ ወታደራዊ አደረጃጀት ያስፈልጋል ብለን እናምናለን። በመሆኑም የጎጃም ዕዝ ፋኖ የቀጠናችንን ትስስር በማስተባበር እርሾነቱን እንዳሳዬ ሁሉ ከቀጠናችንም በመውጣት ለአንድ ወታደራዊ አደረጃጀት መወለድ ሁሉንም አቀፍ ድጋፍ ለማድረግ ይገደዳል። በዚህም የወሎን እዝ መመስረት በጠንካራ ጎን የምናየው የምስራታችን ሲሆን ዕዛችን በአባይ በረሃማ ሸለቆ በሚያዋስነን ማንኛውም ቦታዎች ላይ የነበረንን ወታደራዊ መተጋገዝ ከትላንቱ በተሻለ ተቋማዊ ቅርፅ እንዲኖረው ያደርጋል። ከዚህም በተጨማሪ የጎንደር ዕዝን ለመመስረት ከሰሞኑ የወጣውን መግለጫ የጎጃም ዕዝ በአዎንታዊ መልኩ ይመለከተዋል። የጎንደር አንጋፋ አባት፣ አርበኛ ፋኖዎችና የምንጊዜም ምልክታችን የሆኑት ታላላቆቻችን የጎንደር ዕዝን ለመመስረት በሚደረገው ሂደት ላይ የአመቻችነትና አማካሪነት ሚናን በመወጣት የጀመራችሁትን ሂደት መስማት እጅጉን አስደስቶናል። በዕዝ ምስረታቹህ ወቅትም ዘመኑን የዋጀና አዲስ የኃይል አሰላለፍ ይዛችሁ በመውጣት ልክ እንደትላንቱ ሁሉ ዛሬም የጠላት ሃይልን በማዛባት የትግሉ አብሪ ኮከብ ትሆኑ ዘንድ የጥሪ አደራችንን እናቀርባለን። የጎንደር ዕዝ መመስረት እዛችን በመተከልና ቋራ፣ አቸፈርና አለፋ፣ ደራና ባህርዳር እንዲሁም ሞጣና አንዳቤት በኩል የሚያደርገውን መተጋገዝ አጠናክረን ለማስቀጠል አስቻይ ሁኔታን ይፈጥርልናል። በሌላ በኩል አባቶቻችን "ሸዋ ባላመጠ ይዉጣል በዓመቱ እንዲሉ" ...ሸዋ አባ መላ፣ ሸዋ አባ ደፋር፣ ሸዋ አባ ዳኘው.. የአራት ኪሎን ጉዞ ቀለበት ውስጥ ለማስገባት የምናደርገውን ጉዞ በቅርብ ርቀት ያላችሁ ደጀኖቻችን መሆናችሁን ስናስብ እንኩራራለን። በትግሉ አክራሞታችንም የጠላትን ሃይል ልኩን እንዲያውቅ በምታደርጉት ተጋድሎ ልባችን ሲሞቅ ከርሟል። የአንድ ወታደራዊ ክንፍ መወለድ ይዞት ለሚመጣው ዘላቂ መፍትሄ ሲባል የሸዋን ዕዝ መመስረት በጥብቅ እየጠበቅን ይገኛል። ባለፉት ጥቂት ወራት ህዝባችን አንድ የተማረው ሀቅ ቢኖር የተከበርነው በኃይላችን መሆኑን ነው። ስለሆነም የአንድ አማራ ወታደራዊ አደረጃጀት መመስረት ይዞት የሚመጣው ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታን ለእናንተ ለወንድሞቻችን ማስረዳት ለቀባሪ ማርዳት ይሆንብናል። በሁሉም የአማራ ጠቅላይ ዕርስት የምትገኙ ውድ ፋኖ ወንድሞቻችን በምትመሩትም ሆነ በምትመሩበት ተቋም ውስጥ የትህትናና ቅንነት መንፈስ በማሳየት ለሚመሰረቱ ዕዞች ሁሉ አስፈላጊውን ትብብር በማድረግ 'የአንድ አማራ ወታደራዊ አደረጃጀትን' መወለድ እንድናፋጥን ስንል ጥሪ እናቀርባለን። በአንድ ተቋም መመስረት ውስጥ ሶስት ነገሮች አሉ። አንደኛው የትግሉን ግብ የሚያስቀጥሉ ሁለተኛው ተልዕኮ የተቀበሉ ሰላዮችና ሶስተኛው የትግሉን ውጣውረድ በመጠቀም ለማምለጥ የሚፈልጉ የገንዘብና ስልጣን ሞጭላፊዎች ናቸው። እኛም ራሳችንን የአንደኛው ረድፍ ላይ ብቻ በማድረግ ማለትም የትግሉን ግብ በማስቀጥልና ፀንተን በመቆም ከሁለተኛና ሶስተኛ ረድፍ በመውጣት መዋቅራዊ ጥቃት ለሚደርስበት ህዝባችን መዋቅራዊ ምላሽ እንድንሰጥ ስንል ጥሪ እናቀርባለን። ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ! ድል ለፋኖ! የጎጃም ዕዝ ፋኖ ጥር 19-2016 ዓ.ም

Gojjam Command.JPG
  • APF sets the Amhara people struggle for existence as the primary core objective and protect the Amhara people from genocide;

  • የአማራ ሕዝብ ራሱን ከጅምላ ፍጅት (ጄኖሳይድ) ለመከላከል የሚያደርገውን የህልውና ትግል ቀዳሚ መነሻ ማድረግ፤

  • Changing the constitution, which is a threat to the survival of both the Amhara people and Ethiopia, in a way that guarantees the unity of the Ethiopian people

  • ለአማራ ሕዝብም ሆነ ለኢትዮጵያ የህልውና ስጋት የሆነውን ህገ-መንግስት ለኢትዮጵያ ሕዝብ አብሮነት ዋስትና በሚሰጥ መንገድ እንዲቀየር ማድረግ፤

  • APF is working together with national and international forces to stop the threat of national disintegration and genocide that is looming over the Amhara people.

  •  በአማራ ሕዝብ ላይ ያንዣበበውን የጅምላ የዘር ፍጅት (ጄኖሳይድ) እና የሀገር ብተናን አደጋ ለመግታት ከሚንቀሳቀሱ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ኃይሎች ጋር ተባብሮ መስራት ናቸው።

Our Leaders from Within and Outside

Eskender Nega
Eskinder Nega

Eskinder Nega is the founder and leader of the Amhara People's Fano Front (APF). He is a journalist, blogger, and human rights activist turned to politician. He is known for his critical reporting on the Ethiopian government and his advocacy for press freedom and democratic reforms in Ethiopia. Eskinder has been an outspoken critic of the Ethiopian government's policies and has been involved in various media outlets and initiatives promoting free speech. Eskinder Nega has faced numerous challenges and legal troubles due to his activism. He has been arrested several times by Ethiopian authorities for his journalism and activism, often under charges related to terrorism or incitement. He has spent a significant amount of time in prison as a result of his efforts to promote freedom of expression. Despite the hardships he has faced, Eskinder Nega continues to be a prominent voice for human rights and democracy in Ethiopia. His dedication to press freedom and his unwavering commitment to speaking out against injustice have made him a respected figure both in Ethiopia and internationally. A fearless journalist and politician, known for his peaceful struggle stance, and tested and exposed the Abiy`s Oromummaa regime that there will not be any free, meaningful and peaceful political transition in the country under his watch, absent pressures from donor countries and a broad based mass resistance movement.

Dawit  Woldegiorgis

Dawit  Woldegiorgis

Major Dawit  Woldegiorgis is a graduate of the Harer Military academy and Debrezit air force base (trained as an airborne officer). His first assignment was in Eritrea. He later studied at Haile Selassie university and graduated with an LLB, followed by a law degree from Columbia university. Under the Derg, he worked as a deputy foreign minister, as a representative of the Ethiopian Workers Party, as governor of Eritrea, and then as a commissioner of the Ethiopian famine relief program. Knowing his life was in danger, he left Ethiopia in 1985 to the USA and continued to be an active and dominant voice against the repressive regimes of Derg, TPLF and now Abiy's Oromummaa.

Dawit  Woldegiorgis withTeresa

“I know Mr. Dawit  Wolde Giorgis very well—during the most difficult times of Ethiopia he has shown great love, compassion and concern for the people. He was always ready to help our sisters in the service of the poor they serve.” Mother Teresa

ዶ/ር ልዑል አስፋወሰን አሥራተ በመላው አውሮፓ  እንዲሁም  በአፍሪካ የግንባሩ የውጭ ጉዳይን ሙሉ ሐላፊነትን ተረከቡ 
July 16, 2023
ፍራንክፈት ከተማ

ዛሬ እሁድ በዶ/ር ልዑል አስፋወሰን አሥራተ ካሳ የዓማራ ሕዝባዊ ግንባር የውጪ  ድጋፍ አስተባባሪና  ከልኡል ዶ/ር አስፋወሰን አስራተ ካሳ ጋር በተደረገው ምክክር በሻለቃ ዳዊት የቀረበላቸውን ሐሳብ ተቀብለው የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ወክለው በመላው አውሮፓ  እንዲሁም  በአፍሪካ የግንባሩ የውጭ ጉዳይን ሙሉ ሐላፊነትን ወስደው ለማቀነባበር መስማማታቸውን ስናበስር በታላቅ ድስታ ነው!!! በዚህም  ውሳኔአቸው በዐለም አቀፍ  የሚደረገውን ትግል ወደ ተለየ ከፍታ አሸጋግረውታል::

Capture23.JPG

Endorsement

ስለ አማራ ሕዝባዊ ግንባር  ማወቅ ያለብዎት አንኳር ነጥቦች: -

  1. አሕግ በአገር ውስጥ የአማራውን ሕዝብ ህልውና ለማረጋገጥ በቆረጡ የቁርጥ ቀን የአማራ ልጆች የተመሠረተ ግንባር ነው::      

  2. የአሕግ ዋና ተቀዳሚ ዓላማው የአማራውን ሕዝብ ህልውና በክንዱ ማስጠበቅ ሲሆን የሚፈጸምበት የዘር ማጥፋት ጥቃት ዳግመኛ እንዳይከሰትም ያረጋግጣል።

  3. አሕግ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ በአገር ውስጥ በልዩ ልዩ አካባቢዎችና በውጭ አገር የአማራውን ሕዝብ በቁርጠኝነት እያሰባሰበ ይገኛል::

  4. ኢትዮጵያውያንን አስተሳስረው የያዙ ታሪካዊ፤ ባህላዊና ማህበራዊ እሴቶችን ለመበጣጠስና ብሎም ኢትዮጵያን ለማፍረስ በሕወሃትና በኦሮሞ ጥንፈኛ ብሄርተንኞች የተሰነደውን ሕገ መንግስት ቀዳዶ መጣልና ሁሉን በማስተባበር የሚወክልና እኩል የሚጠቅም ሰነድ እንዲዘጋጅ ማድረግ የአሕግ አንዱ ዓላማው ነው።

  5. ለዘመናት በሃገራችን የቆየውን የሀይማኖት ነፃነትና ተሳስቦ የመኖር ስሪት በማናጋት፣ የአባቶችን ክብር በማንቋሸሸ  ቤተእምነቶችንና የአማራ ታሪካዊ ቅርሶችን የሚያወድመውን፣ የአማራን እንቅስቃሴ የሚገድበውን፣ የአማራን ዘር የማጥፋት ወንጀሉን በስፋት ለመፈጸም የአማራን ክልል ከዳር እስከዳር የወረረውን የአብይ አህመድን ሥርዓት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማስወገድ ከአሕግ ዋነኛ ዓላማዎች ውስጥ አንዱ ነው።

   

በዚህ የአማራው ህልውና አደጋ ላይ በወደቀበት እንዲሁም ኢትዮጵያም እንደሃገር የመፈራረስ አደጋ በተጋረጠባት ወቅት ሁሉም ወገናችን ጉልበት ያለው በጉልበቱ፣ እውቀት ያለው በእውቀቱ፣ ገንዘብ ያለው በገንዘቡ ከአማራው ወገናቸው ጎን በመቆም ትግሉን እንዲደግፍ አሕግ ጥሪውን ያቀርባል! 


ለወገኖቻችን እንድንደርስላቸው አሕግ የድጋፍ ማስተባበሪያ ቅርንጫፎችን በየአገሩ፣ በየስቴቱና በየከተማው እያቋቋመ ስለሆነ እራስዎን ለዚህ መልካም አላማ እንዲያሳትፉ እና የበኩልዎን ድርሻ እንዲያበረክቱ እናሳስባለን።


የአማራ ታሪክ በደም እየተፃፈ ባለበት ጊዜ ገለልተኛ መሆን ከጠላት ጋር መወገን ነው!

Things to know about the Amhara People's Fano Front (APF)

  1. APF is a front established by determined and trusted Amhara patriots and individuals to stop the genocide against the Amhara people perpetrated by the Tigray and Oromo Ethno-Fascists.   

  2. APF's primary objective is to defend the Amhara people from the genocidal attack by the Tigray and Oromo Ethno-Fascists, and to make sure it will never ever happen again.

  3. APF will tear apart the current so-called Ethiopian Constitution written by the genocidal duo - the Tigray and Oromo Ethno-Fascists - and replace it with one that complies with UN and International standards. 

  4. Our country has been an example to the world in the peaceful coexistence of Orthodox Christians and Muslims for more than a thousand years. However, the Ethno-Fascist regime of Abiy Ahmed has been trying to undermine this relationship between the two Abrahamic religions, destroying houses of worship, including historical landmarks, and Amhara heritages. It has also invaded the Amhara region wreaking havoc expanding its genocidal crimes against the people in addition to restricting their movements. Therefore, APF is determined to remove the genocidal regime of Abiy Ahmed from power at any cost.

 
Finally, at this critical time, APF calls upon all Amharas and the rest to stand for justice by joining the resistance against the Ethno-Fascist Abiy Ahmed regime or contributing towards it through some other means such as being a member of an APF Support Taskforce chapter in your country, state, or city. 


In this struggle for justice, being neutral or non-committal is siding with the perpetrator of the genocide against the Amhara people!

Goals

የአማራ ፋኖ ግንባር ዓላማ:-

1. የአማራ ሕዝብ ራሱን ከጅምላ ፍጅት (ጄኖሳይድ) ለመከላከል የሚያደርገውን የህልውና ትግል ቀዳሚ መነሻ ማድረግ፤

 

2. የአማራ ሕዝብ የህልውና ማስጠበቅ ትግል መዳረሻው የኢትዮጵያን እንደሃገር ለሚቀጥለው ትውልድ ማስተላለፍ፤
 

3. ለአማራ ሕዝብም ሆነ ለኢትዮጵያ የህልውና ስጋት የሆነውን ህገ-መንግስት ለኢትዮጵያ ሕዝብ አብሮነት ዋስትና በሚሰጥ መንገድ እንዲቀየር ማድረግ፤

4. በሕዝባዊ ትግል ነፃ በሚወጡና የብልፅግና ፓርቲ አስተዳደር በሚፈረሰባቸው ቦታዎች ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከፋኖ እና የሕዝቡን ትግል ከተቀላቀሉ ሹማምንት በተውጣጡ አካላት የአካባቢ አሥተዳደሮችን መመሥረት፤

5. በሚቋቋሙት የአካባቢ አሥተዳደሮች አማካኝነት የሕዝብን ሠላም፣ ዲሞክራሲያዊ መብቶችና ፀጥታ ማስጠበቅ፤

6. በአማራ ሕዝብ ላይ ያንዣበበውን የጅምላ የዘር ፍጅት (ጄኖሳይድ) እና የሀገር ብተናን አደጋ ለመግታት ከሚንቀሳቀሱ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ኃይሎች ጋር ተባብሮ መስራት ናቸው።

The purpose of the Amhara Fano Popular Front:

1. APF sets the Amhara people struggle for existence as the primary core objective and protect the Amhara people from genocide;

2. The Amhara people struggle for survival will ultimately evolve to protect Ethiopia as a country and pass it to the next generation;

3. Changing the constitution, which is a threat to the survival of both the Amhara people and Ethiopia, in a way that guarantees the unity of the Ethiopian people;


4. APF will establish local administrations in the areas that are freed by the people's struggle made up of the elders, Fano and officials who joined the people's struggle;

5. Through the newly established local administrations the public peace, democratic rights and security will be protected;


6. APF is working together with national and international forces to stop the threat of national disintegration and genocide that is looming over the Amhara people.

bottom of page