top of page

የኢትዮጵያ የመከላከያ ሚንስትር ተብዬው የጦር ነጋሪት ጉሰማ

የፋሽስታዊው መንግሥት የመከላከያ ሚንስትር ዶ/ር አብርሃም በላይ ከአሸንድዬ፣ ሻደይና ሶለል በዓል ጋር አያይዞ በተረጋገጠ የማኅበራዊ ሜዲያ ገጹ ላይ ባሰፈረው ጽሑፍ የአማራ ታሪካዊ እርስት የሆኑት ወልቃይት፣ ጠገዴ፣...

የኦሮሙማ ብልፅግናን ዓላማ ለማሳካት በጥናት የተመረጡ ግለሰቦች ስብስብ በሆነው ፓርላማ ስብሰባ ላይ በአንዳንድ አባላት የተሰጠው ማብራሪያ የአማራን የህልውና

የአማራን ሕዝብ ለማጥፉት በእብሪት ሠራዊቱን ያዘመተው የዘረኛውና ሰውበላው የኦሮሙማ ብልፅግና ፋሽስታዊ አገዛዝ በግፍ የጀመረውን ጦርነትና በአማራ ሕዝብ ላይ የጣለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሕጋዊ ሽፉን ለመስጠት የጠራው...

ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ የአቋም መግለጫ

አማራን በማጥፋት ሌሎች ኢትዮጵያውያንን በመጨፍለቅ ኢትዮጵያን በትኖ በፍርስራሿ ላይ የታላቋን ትግራይና ኦሮሚያን ሃገረ መንግስት ለማዋለድ የኢትዮጵያ ሕገ-መንግስት ሆኖ በፀደቀ ዘረኛ ሰነድ አማራው ከፖለቲካ ውክልና...

የአማራን ሕዝብ የህልውና ትግል የሚያቀናጅ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ!

የአማራ ሕዝብ ላለፉት ረጅም ዓመታት እንደ ሕዝብ ሲደርስበት የነበረውን መስፈሪያ-የለሽ መከራ፣ አገርና ሕዝብን ለማቆየት ሲል ስቃዩን ችሎ ሰላማዊ የለውጥ ሁኔታ ይፈጠራል በሚል ሲታገስ ቆይቷል። ትዕግሥቱን ፍርሃት፣...

የአማራ ሕዝብ ትግል ከፍ ወዳለ ደረጃ መሸጋገርን አስመልከቶ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

የአማራ ሕዝብ በደምና አጥንቱ ባፀናት አገሩ ላለፉት 50 ዓመታት ሥርዓት ወለድ በሆነ ችግር በማንነቱ ሲጨፈጨፍ፣ ሲፈናቀል፣ ሲሰደድና በሴራ ከአገሪቱ ፖለቲካ እንዲገለል በማድረግ ከምጣኔ ሀብታዊና ማህበራዊ ጥቅሞች ውጭ...

ዶ/ር ልዑል አስፋወሰን አሥራተ ካሳ የግንባሩን የውጭ ጉዳይ በአውሮፓና አፍሪካ ለማስተባበር ሃላፊነት ወሰዱ

በሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የውጪ ድጋፍ አስተባባሪና በዶ/ር ልዑል አስፋወሰን አሥራተ ካሳ ጋር በተደረገው ምክክር መልካም ፍቃዳቸው ሆኖ በሻለቃ ዳዊት የቀረበላቸውን ሐሳብ ተቀብለው “የአማራ...

የአማራ ወታደራዊ አቅሞች ምዝበራ (ክፍል -2 )

ከሽፈራው የሶማው ዛሬ የጥህነግ የበኩር ልጅ በሆነው ኦነጋዊ ኃይል አማራ ላይ እየተፈፀመ ያለው ጦርነት ከትናንቱ የትሕነግ አዋጅ የቀጠለ፡ አማራን ከወታደራዊ አቅሞች የማፋታት እና እጅ የሠጠ ማህበረሰብ የመፍጠር ተልዕኮ...

bottom of page