top of page

የአማራ ወታደራዊ አቅሞች ምዝበራ (ክፍል -3)

ከሽፈራው የሶማው በዘመነ ትህነግ፣ አማራው ላይ በተካታታይነት የተፈፀመው፣ ከአእምሯዊ እና ስነልቦናዊ ጥቃት የጀመረው፣ ኋላም ብረት በመግፈፍ የተከተለው፣ ውትድርና በማራከስ እና ወታደርን በመፈረጅ ያሰለሰው አማራን...

አማራውን በስልታዊ መንገዶች የማራቆት ሴራዎች እና ኢኮኖሚያዊ ጄኖሳይድ !!(ክፍል-2)

ጥቅምት 15፡ 2013 ዓ.ም ናዝሬት ከተማ የተደረገ የኦሮሙማ ልሒቃን ውይይት የ88 የአማራ ባለሀብቶችን ዝርዝር በማውጣት ባለሀብቶቹን "በተለያየ ምክንያት ሀብታቸውን ከእጃቸው መውሰድና ማደኸየት" ይገባል ሲል...

የኦሮሞ ልሒቃን ያወጁት የአማራ ዘር ማፅዳት እና የዘር ማጥፋት እድገት ፤

የኦሮሞ ልሒቃን ያወጁት የአማራ ዘር ማፅዳት እና የዘር ማጥፋት እድገት ፤ የኦሮሞ ብሔርተኝነትን አንስተው ያንቀሳቀሱ የኦሮሞ ልሒቃን የነፃነት ግንባር መሥርተው ከተንቀሳቀሱ በዚህ አመት 50 ዓመታት ሞልቷቸዋል። የዚህ...

የምስራቅ አማራ ፋኖ የአቋም መግለጫ

ከአማራ ፋኖ አንድነት ም/ቤት በአምባገነኑአብይ አህመድ አሊ የሚመራው አማራ ጠሉ የብልጽግና መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት አውጆ ዘርፈ ብዙ ውድመት እያደርሰ ይገኛል። የአማራን ህዝብ በእምነቱና በብሄሩ በዋለበት...

ከአማራ ፋኖ አንድነት በወሎ ላስታ አውራጃ አሳመነው ብርጌድ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

በዐብይአህመድ አሊ የሚመራው የብልጽግና መንግስት በአማራ ክልል በአውሮፕላን ቀረሽ ጦርነት እየፈጸመ ባለው ወረራ፣ ግድያ እና ማፈናቀል በንፁሁ የአማራ ህዝብ እና የሀይማኖት ተቋማቱ ላይ መጠነ ሰፊ ጥፋት ፈጽሟል።...

በኮረኔል ፈንታው ሙሃባ እና ኮረኔል ሞገስ ዘገየ ከሚመራው የፋኖ ኃይል በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ‼️

መንግሥትየእምነት ተቋማትን ለማውደም ንፁሃንን በግልፅ ለመጨፍጨፍ እንዲመቸው ህግ ማስከበር በሚል ተልካሻ ልብ ወለድ በመድረስ ሆን ብሎ በህዝባችንና በእምነት ተቋሞቻችን ላይ ግልፅ የሆነ ጦርነት በመክፈት ከፍተኛ ውድሙት...

የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ተመሥርቷል! ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ መግለጫ

በአማራው ሕዝብ ሕልውና እና በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የተደቀነው አደጋ ወደ ከባድ ምዕራፍ ተሸጋግሯል። በሀሰት ትርክትና በጭፍን ጥላቻ የሚነዳው ጽንፈኛው የኦሮሙማ ፖለቲካ ታላቋን ኦሮሚያ ለመፍጠር ስትራቴጂካዊ ግብ...

bottom of page