Amhara Fano People's Force (AFPF)Jun 19, 20232 minከአማራ ፋኖ አንድነት በወሎ ላስታ አውራጃ አሳመነው ብርጌድ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫበዐብይአህመድ አሊ የሚመራው የብልጽግና መንግስት በአማራ ክልል በአውሮፕላን ቀረሽ ጦርነት እየፈጸመ ባለው ወረራ፣ ግድያ እና ማፈናቀል በንፁሁ የአማራ ህዝብ እና የሀይማኖት ተቋማቱ ላይ መጠነ ሰፊ ጥፋት ፈጽሟል።...