Latest News
Stay up to date with the latest news and information about Amhara Popular Front's
Jan 8, 2024
ከጎጃም ዕዝ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ
ፋኖነት ቅንጦት ሳይሆን የአማራ ህዝብ ፍትህ በተጓደለበት፣ ነፃነቱ በተገፈፈበት፣ ጠላት አገሩንና ሀይማኖቱን ሊያረክስ በመጣበት እና የመኖርና ያለመኖር የህልውና ትግል በገጠመው ጊዜ ለክብሩ ለማንነቱ ለሀይማኖቱ ሲል በአንድነት የሚነሳበት እሴቱ ነው።
በመሆኑም አማራ በአንድነት በተነሳበት በዚህ ጊዜ በተለይም በጎጃም ፈር ቀዳጅ ሆኖ በየወረዳው የተበታተነውን ትግል አንድ አድርጎ አራት ኪሎ ትንሳዔውን ለማክበር በጎጃም ቀጠና ዕዝ ከተመሰረተ ቅርብ ጊዜ ቢሆንም ጥሩ ውጤትን እያስመዘገበ ይገኛል።
ስለሆነም የጎጃም ዕዝ ባደረገው 4ተኛው አስቸኳይ የስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ በተለያዩ የትግሉ ቀዳሚ በሆኑ አጀንዳዎች ላይ በጥልቀት ከተወያዬ በኋላ የሚከተለውን ባለ ሁለት ነጥብ የአቋም መግለጫ በመስጠት ሌሎችን አጀንዳዎች በይበልጥ የማሰቢያ ጊዜ አስቀምጧል።
1ኛ. የዲያስፖራ ክንፉ በአማራ ህዝብ ትግል ውስጥ ከሀሳብ እስከ ፋይናንስ በማገዝ የበኩሉን አስተዋጽኦ እያበረከተ እንደሚገኝ ይታወቃል። በመሆኑም በጎጃም ዕዝ ፋኖ በውጭ የሚገኙ የአማራ ተወላጆችን እና ሌሎች የፋኖን እንቅስቃሴ ደጋፊዎች ለማስተባበር እና የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ በማሰብ በዕዙ ስራ አስፈፃሚ ሰፊ ውይይት ከተደረገ በኋላ የውጭ ማህበረሰባችንን እንዲያስተባብሩና አስቸኳይ የሃብት አሰባሳቢ ኮሚቴ (Emergency Fundraising Committee) ያዋቀረ ሲሆን በኮሚቴው በኩል ለሁለት ሳምንታት ውይይቶች ሲካሄዱ ቆይተዋል።
ኮሚቴውም ዘጠኝ አባላት ያሉት ሲሆን ጋዜጠኛ ተስፋዬ ወልደስላሴን ሰብሳቢ አድርጎ መርጧል።
ስለሆነም በውጭ የምትኖሩ የአማራ ባለሀብቶች፣ የማህበረሰብ አንቂዎች፣ ጋዜጠኞች፣ ዩቲዩበሮች፣ ቲክታከሮችና በሁሉም የሚዲያ ፕላትፎርሞች ውስጥ ያላችሁና የፋኖን የህልውና ትግል የምትደግፉ ወገኖቻችን ትብብራችሁን የምንጠይቅ መሆኑን እየገለጽን እናንተ በምትሳተፉባቸው ሚዲያዎች ያሉትን አድማጭ-ተመልካቾቻችሁን፣ አድናቂዎቻችሁንና ደጋፊዎቻችሁን ግንዛቤ በመፍጠር ጥር አስር ለሚጀመረው ዘመቻ የበኩላችሁን አሻራ እንድታሳርፉ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
2ተኛ. ሐሰተኛ በቃሉ፣ ስደተኛ በቅሉ ይታወቃሉ እንዲል ብሂሉ የፋሽስታዊ አገዛዙ ክልል ብሎ ባስቀመጠው በረት/ክልል/ ውስጥ ሰላም ያለ ለማስመሰልና ተማሪዋችን የፕሮፖጋንዳው/የፖለቲካው ሚዛን ማስጠበቂያ ቀብድ በማድረግ የስርዓቱ ስልጣን አስጠባቂ የሆነውን የትምህርት ስርዓት በመጠቀም በአማራ ክልል* ውስጥ የሚገኙ ዩንቨርስቲዎች በከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር በኩል በተደረጉ ጫናዎችና በምንጣፍ ጎታች የዩኒቨርሲቲ ፕሪዝዳንቶች አማካኝነት የተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ለተማሪዎቻቸው ጥሪ ማድረጋቸው ይታወቃል።
ነገር ግን በክልሉ ውስጥ የአማራ ህዝብ ለህልውናው (ለነጻነት፣ ለእኩልነትና ፍትሃዊነት) እልህ አስጨራሽ ትግል ከጨፍጫፊውና ፋሽስታዊው አገዛዝ ጋር እያደረገ ይገኛል። በዚህ ትግልም አመርቂ ውጤቶችን በማስመዝገብ የጨፍጫፊውን አገዛዝ እያፈራረሰው ይገኛል።
ስለሆነም ውድ ተማሪዎች ትምህርት ለአማራ ልጅ በዚህ ሰዓት ቅንጦት ሆኖበት ከክርስቲያን እስከ ሙስሊሙ፣ ከህጻናት እስከ ሽማግሌውና ከአርሶ አደር እስከ መንግስት ሰራተኛው/ምሁራን/የአያቶቹን ታሪክ በመድገም በዱር በገደሉና በፀሃይ በብርዱ ለህልውናው በከፍተኛ ደረጃ እየተዋደቀ በሚገኝበት በዚህ ሰዓት የተማሪዎችን እንቅስቃሴ መሰረት በማድረግ መፈርጠጥ ልምዱ የሆነው ጨፍጫፊው ቡድን በፋኖ ላይ ጥቃት ለመሰንዘርና በሚወሰደው የአጻፋ እርምጃ በሚደርስ ጉዳት ፋኖ በንፁሀን ተማሪዋች ላይ ጥቃት ፈጸመ በማለት ፕሮፖጋንዳ ለመንዛት እየሰራ እንደሆነ መታወቁ የአደባባይ ሚስጥር ሁኗል።
ስለሆነም የፋሽስታዊ አገዛዙን ጥሪ ተቀብለው በሚመጡ ተማሪዋች ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ሃላፊነቱን መንግስት ነኝ የሚለው ጨፍጫፊው ቡድንና እራሳችሁ ተማሪዎች የምትወስዱ መሆኑን እንድታውቁ በአፅዕኖት እናሳስባለን።
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ!
ድል ለፋኖ!
ጎጃም ዕዝ ፋኖ!
ታህሳስ 30/2016 ዓ.ም
Dec 10, 2023
Active Genocide Alert - Ethiopia in Amhara Region - Update 1
The Lemkin Institute for Genocide Prevention (Lemkin Institute) is issuing an update on its Active Genocide Alert (AGA) for Ethiopia’s Amhara region, originally issued on 23 September 2023. Inter alia, this update is prompted by the ongoing killings of ethnic Amharas by the Ethiopian National Defense Force (ENDF), the Oromo Liberation Army (OLA), and the Oromia Special Force (OSF), as well as an increase in the use of military drones to attack the civilian population, the ongoing state of emergency in the region, which is being used to silence political opposition, obscure the federal government’s actions, and limit daily activities, and the ongoing anti-Amhara sentiment in the Oromia region.
Since 4 August 2023, the Amhara region has been under a state of emergency. Prime Minister Abiy Ahmed’s government announced this measure in response to increased fighting between the ENDF and the non-state armed group known as Fano. One of the most recent elements of the state of emergency has been a total telecommunications blackout across the region which has significantly restricted access to information since its establishment. The Lemkin Institute recalls that Abiy Ahmed’s administration employed this tactic 22 times since 2016 to obscure its actions from international scrutiny.
Aug 29, 2023
Ethiopia: Deteriorating human rights situation
Spokesperson for the UN High Commissioner for Human Rights: Marta Hurtado
We are very concerned by the deteriorating human rights situation in some regions of Ethiopia.
In Amhara region, following a flare-up in clashes between the Ethiopian military and the regional Fano militia, and the declaration of a state of emergency on 4 August, the situation worsened considerably. At least 183 people have been killed in clashes since July, according to information gathered by the UN Human Rights Office.
The wide-ranging state of emergency gives the authorities broad powers nationwide, to arrest suspects without a court order, impose curfews and ban public gatherings.
Aug 29, 2023
Ethiopia: Statement by High Representative Josep Borrell on the situation in Amhara
The EU expresses serious concern regarding the on-going conflict, alleged violations and abuses of human rights, and reports of dozens of civilian casualties in the Amhara region of Ethiopia.
Large-scale detentions, notably since the proclamation of a State of Emergency are being reported. The EU joins the African Union, the Ethiopian Human Rights Commission and the Ethiopian National Dialogue Commission in calling for the protection of civilians, for a cessation of hostilities and for a dialogue between the parties.
Jul 17, 2023
ዶ/ር ልዑል አስፋወሰን አሥራተ ካሳ የግንባሩን የውጭ ጉዳይ በአውሮፓና አፍሪካ ለማስተባበር ሃላፊነት ወሰዱ
ጋዜጣዊ መግለጫ ሐምሌ 9 ቀን 2015 ዓ/ም
Jul 16, 2023
የዓማራ ሕዝባዊ ግንባር የውጪ ድጋፍ አስተባባሪ ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ከልኡል ዶ/ር አስፋወሰን አስራተ ካሳ በፍራንክፈት ተገናኙ
የዓማራ ሕዝባዊ ግንባር የውጪ ድጋፍ አስተባባሪ ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ከልኡል ዶ/ር አስፋወሰን አስራተ ካሳ በፍራንክፈት ተገናኙ
Jul 10, 2023
Dawit Giorgis
Leaders activities abroad - Today I met the foreign minister of Israel in his office in Jerusalem to explain the crisis in Ethiopia. In my capacity as Director of AISSS, I explained that Oromuma is an anti-semitic philosophy that shares many elements of Fascism which includes: Ethnic supremacy, Regressive and Anti-democratic, Ethnic cleansing, Militarism, and Cultural domination. Oromuma is a threat to the very existence of Ethiopia, to regional and global stability and therefore must be stopped.
Jun 21, 2023
ሰበር የድል ዜና:-
የመከላከያ ዮኒፎርም ለብሶ የገባው የኦሮሙማ ልዮ ሀይል ደህና ተደርጎ እየተቀጠቀጠ ነው::
Apr 17, 2023
Amnesty International
"Ethiopia: Government should respect the right to peaceful protest and immediately release detained media staff." Amnesty International
Jun 22, 2023
ህዝቡ ምን አለ?
ህዝቡ ምን አለ?